https://amh.sputniknews.africa/20260111/2857273.html
ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ እና በሌሎች ክልሎች ላይ የሰነዘረችው ጥቃት የሽብር ድርጊት ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ እና በሌሎች ክልሎች ላይ የሰነዘረችው ጥቃት የሽብር ድርጊት ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ እና በሌሎች ክልሎች ላይ የሰነዘረችው ጥቃት የሽብር ድርጊት ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይማሪያ ዛካሮቫ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦◻ የኪዬቭ አገዛዝ በጦር ሜዳ የደረሰበትን ሽንፈት ተከትሎ ንዴቱን በንጹሃን... 11.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-11T16:37+0300
2026-01-11T16:37+0300
2026-01-11T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2857119_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_7c1a76e427d920341c3ee09cb65cc9b2.jpg
ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ እና በሌሎች ክልሎች ላይ የሰነዘረችው ጥቃት የሽብር ድርጊት ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይማሪያ ዛካሮቫ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦◻ የኪዬቭ አገዛዝ በጦር ሜዳ የደረሰበትን ሽንፈት ተከትሎ ንዴቱን በንጹሃን ዜጎች ላይ እየተወጣ ነው፡፡◻ በቮሮኔዝ ክልል የተፈጸመው ጥቃት አቀነባባሪዎችም ሆኑ ፈጻሚዎች የማይቀር ቅጣት ይጠብቃቸዋል፡፡◻ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ በኪዬቭ አገዛዝ ለተፈጸመው ለዚህ ወንጀል ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያልወገነ ምላሽ ይጠብቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2857119_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_3bb6d8f118b1be7dda72b35b2a27f6db.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ እና በሌሎች ክልሎች ላይ የሰነዘረችው ጥቃት የሽብር ድርጊት ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
16:37 11.01.2026 (የተሻሻለ: 16:44 11.01.2026) ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ እና በሌሎች ክልሎች ላይ የሰነዘረችው ጥቃት የሽብር ድርጊት ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ማሪያ ዛካሮቫ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦
◻ የኪዬቭ አገዛዝ በጦር ሜዳ የደረሰበትን ሽንፈት ተከትሎ ንዴቱን በንጹሃን ዜጎች ላይ እየተወጣ ነው፡፡
◻ በቮሮኔዝ ክልል የተፈጸመው ጥቃት አቀነባባሪዎችም ሆኑ ፈጻሚዎች የማይቀር ቅጣት ይጠብቃቸዋል፡፡
◻ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ በኪዬቭ አገዛዝ ለተፈጸመው ለዚህ ወንጀል ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያልወገነ ምላሽ ይጠብቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X