https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ማርታ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተከታታይ ድል ያስመዘገበች አራተኛዋ አትሌት ሆነች
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ማርታ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተከታታይ ድል ያስመዘገበች አራተኛዋ አትሌት ሆነች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ማርታ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተከታታይ ድል ያስመዘገበች አራተኛዋ አትሌት ሆነችአትሌቷ በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ታላሃሲ ከተማ ትናንት ተካሄዶ በነበረው 46ኛው የዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና፤... 11.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-11T16:16+0300
2026-01-11T16:16+0300
2026-01-11T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2856906_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_2bc19c8dd73504ddd5a522c1972cbc13.jpg
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ማርታ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተከታታይ ድል ያስመዘገበች አራተኛዋ አትሌት ሆነችአትሌቷ በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ታላሃሲ ከተማ ትናንት ተካሄዶ በነበረው 46ኛው የዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና፤ የ6 ኪሎ ሜትር የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ውድድርን በ18 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በዚህም ከለተሰንበት ግደይ፣ ጄን ቼፕቲዩ (ኡጋንዳ) እና ፌይዝ ኪፕዬጎን (ኬንያ) በመቀጠል ውድድሩን በ2024 (ቤልግሬድ) እና በ2026 (ታላሃሲ) በተከታታይ በማሸነፍ የበላይነቷን ያስቀጠለች አራተኛዋ ሴት አትሌት በመሆን ታሪክ አስመዝግባለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2856906_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_2679b40063598502d46a816b50d392ac.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ማርታ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተከታታይ ድል ያስመዘገበች አራተኛዋ አትሌት ሆነች
16:16 11.01.2026 (የተሻሻለ: 16:24 11.01.2026) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ማርታ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተከታታይ ድል ያስመዘገበች አራተኛዋ አትሌት ሆነች
አትሌቷ በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ታላሃሲ ከተማ ትናንት ተካሄዶ በነበረው 46ኛው የዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና፤ የ6 ኪሎ ሜትር የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ውድድርን በ18 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።
በዚህም ከለተሰንበት ግደይ፣ ጄን ቼፕቲዩ (ኡጋንዳ) እና ፌይዝ ኪፕዬጎን (ኬንያ) በመቀጠል ውድድሩን በ2024 (ቤልግሬድ) እና በ2026 (ታላሃሲ) በተከታታይ በማሸነፍ የበላይነቷን ያስቀጠለች አራተኛዋ ሴት አትሌት በመሆን ታሪክ አስመዝግባለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X