https://amh.sputniknews.africa
ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘር በደንብ እያጤኑበት ያለ ጉዳይ መሆኑን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘር በደንብ እያጤኑበት ያለ ጉዳይ መሆኑን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘር በደንብ እያጤኑበት ያለ ጉዳይ መሆኑን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ"ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሀገሪቱ ተቃውሞ በሚያደርጉ ዜጎች ላይ እርምጃ ከተወሰደ ኢራንን እንደሚደበድቡ በዛቱት መሠረት፤ በቅርብ ቀናት ውስጥ ሊወሰዱ... 11.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-11T14:46+0300
2026-01-11T14:46+0300
2026-01-11T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2855905_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_c9d964ba7ec6d6079cdfef12968102c9.jpg
ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘር በደንብ እያጤኑበት ያለ ጉዳይ መሆኑን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ"ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሀገሪቱ ተቃውሞ በሚያደርጉ ዜጎች ላይ እርምጃ ከተወሰደ ኢራንን እንደሚደበድቡ በዛቱት መሠረት፤ በቅርብ ቀናት ውስጥ ሊወሰዱ ስለሚችሉ ወታደራዊ አማራጮች ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል" ሲል ጉዳዩን የሚያውቁ የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። ለዋሽንግተን ዛቻ ምላሽ የሰጡት የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሀመድ ባገር ጋሊባፍ፤ የትኛውም የአሜሪካ ጥቃት ቴህራን እስራኤል እና በቀጣናው የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችን እንደ "ሕጋዊ ዒላማዎች" በመቁጠር የአጸፋ ጥቃት እንድትሰነዝር እንደሚያስገድዳት በፓርላማ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር አስረግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2855905_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_c876f86641d3f75d67cc67af9ab53944.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘር በደንብ እያጤኑበት ያለ ጉዳይ መሆኑን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
14:46 11.01.2026 (የተሻሻለ: 14:54 11.01.2026) ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘር በደንብ እያጤኑበት ያለ ጉዳይ መሆኑን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
"ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሀገሪቱ ተቃውሞ በሚያደርጉ ዜጎች ላይ እርምጃ ከተወሰደ ኢራንን እንደሚደበድቡ በዛቱት መሠረት፤ በቅርብ ቀናት ውስጥ ሊወሰዱ ስለሚችሉ ወታደራዊ አማራጮች ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል" ሲል ጉዳዩን የሚያውቁ የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።
ለዋሽንግተን ዛቻ ምላሽ የሰጡት የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሀመድ ባገር ጋሊባፍ፤ የትኛውም የአሜሪካ ጥቃት ቴህራን እስራኤል እና በቀጣናው የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችን እንደ "ሕጋዊ ዒላማዎች" በመቁጠር የአጸፋ ጥቃት እንድትሰነዝር እንደሚያስገድዳት በፓርላማ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር አስረግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X