ላይቤሪያ እና ቻይና በ14.3 ሚሊዮን ዶላር የትብብር ስምምነት የላይቤሪያን ብሔራዊ ልማት ለማፋጠን ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላይቤሪያ እና ቻይና በ14
ላይቤሪያ እና ቻይና በ14 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.01.2026
ሰብስክራይብ

ላይቤሪያ እና ቻይና በ14.3 ሚሊዮን ዶላር የትብብር ስምምነት የላይቤሪያን ብሔራዊ ልማት ለማፋጠን ተስማሙ

ይህ ስምምነት ወቅታዊና እጅግ አስፈላጊ ነው ሲሉ የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎው ኒያንቲ ተናግረዋል።

ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት እንደሚያጠናክርና በላይቤሪያ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዘርፎች ላይ መሻሻል እንደሚያመጣ ሚኒስትሯ ተናግረዋል።

በላይቤሪያ የቻይና አምባሳደር ይን ቼንግዉ እንደገለጹት ስምምነቱ፦

ለላይቤሪያ የልማት ተግባራት አዲስ መነሳሳትን ይፈጥራል፣

የዜጎችን የኑሮ ጥራት ያሻሽላል።

ሁለቱ ሀገራት በሀገሪቱ ሰላም፣ መረጋጋት እና ብልጽግናን ለማምጣት የሚያስችሉ የጋራ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እንደሚያደርጉ የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ላይቤሪያ እና ቻይና በ14 - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ላይቤሪያ እና ቻይና በ14 - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ላይቤሪያ እና ቻይና በ14 - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0