በደቡብ አፍሪካ ሙፑማላንጋ ክልል በቡፌልስፕሩይት እርሻ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ዳርቻ ሰፊ የካናቢስ ዕፅ ማሳ ተገኘ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበደቡብ አፍሪካ ሙፑማላንጋ ክልል በቡፌልስፕሩይት እርሻ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ዳርቻ ሰፊ የካናቢስ ዕፅ ማሳ ተገኘ
በደቡብ አፍሪካ ሙፑማላንጋ ክልል በቡፌልስፕሩይት እርሻ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ዳርቻ ሰፊ የካናቢስ ዕፅ ማሳ ተገኘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.01.2026
ሰብስክራይብ

በደቡብ አፍሪካ ሙፑማላንጋ ክልል በቡፌልስፕሩይት እርሻ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ዳርቻ ሰፊ የካናቢስ ዕፅ ማሳ ተገኘ

ግምቱ 2.9 ሚሊዮን ራንድ (175,765 ዶላር) የሆነው ማሳ በግዛቱ ዋና ከተማ ማሌላን ውስጥ በሚገኝ የወንዝ ዳርቻ መገኘቱን የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት ገልጿል።

"የእርሻውን መገኘት ተከትሎ አፋጣኝ ምርመራ ተጀምሯል፤ ጥፋተኞችን ለመለየትም የምርመራ መዝገብ ተከፍቷል" ሲል ፖሊስ አስታውቋል።

ይህ ግኝት ሕገ-ወጥ የዕፅ ዝውውርን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት ትልቅ ስኬት መሆኑን ፖሊስ ጠቁሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በደቡብ አፍሪካ ሙፑማላንጋ ክልል በቡፌልስፕሩይት እርሻ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ዳርቻ ሰፊ የካናቢስ ዕፅ ማሳ ተገኘ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0