https://amh.sputniknews.africa
ትራምፕ በክርስቲያኖች ላይ ይደርሳል ካሉት ስቃይ ጋር በተያያዘ በናይጄሪያ ተጨማሪ ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ
ትራምፕ በክርስቲያኖች ላይ ይደርሳል ካሉት ስቃይ ጋር በተያያዘ በናይጄሪያ ተጨማሪ ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ በክርስቲያኖች ላይ ይደርሳል ካሉት ስቃይ ጋር በተያያዘ በናይጄሪያ ተጨማሪ ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ ባለፈው ታህሳስ ወር መጨረሻ የተሰነዘሩትን ጥቃቶች ተከትሎ፤ ትራምፕ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚቀጥሉ ፍንጭ ቢሰጡም ድርጊቱ የአንድ... 10.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-10T15:01+0300
2026-01-10T15:01+0300
2026-01-10T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0a/2846107_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_98a5ae6ee23fb3a3f123c35c99046a79.jpg
ትራምፕ በክርስቲያኖች ላይ ይደርሳል ካሉት ስቃይ ጋር በተያያዘ በናይጄሪያ ተጨማሪ ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ ባለፈው ታህሳስ ወር መጨረሻ የተሰነዘሩትን ጥቃቶች ተከትሎ፤ ትራምፕ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚቀጥሉ ፍንጭ ቢሰጡም ድርጊቱ የአንድ ጊዜ ብቻ ይሆናል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። “ነገር ግን እነሱ [አሸባሪዎች] ክርስቲያኖችን መግደላቸውን የሚቀጥሉ ከሆነ ጥቃቱ በተደጋጋሚ የሚፈጸም ይሆናል” ሲሉ ለአንድ የአሜሪካ ጋዜጣ በሰጡት ቃለመጠይቅ ላይ ተናግረዋል።ክርስቲያኖች ቀዳሚ ሰለባዎች ቢሆኑም በናይጄሪያ ሙስሊሞችም እንደሚገደሉ ትራምፕ ጠቅሰዋል። የናይጄሪያ መንግሥት በሀገሪቱ “የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል” እየተፈጸመ ነው የሚሉ ክሶችን በተደጋጋሚ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0a/2846107_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_0c48c3848f3e25786dd72eb770fabd46.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ በክርስቲያኖች ላይ ይደርሳል ካሉት ስቃይ ጋር በተያያዘ በናይጄሪያ ተጨማሪ ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ
15:01 10.01.2026 (የተሻሻለ: 15:04 10.01.2026) ትራምፕ በክርስቲያኖች ላይ ይደርሳል ካሉት ስቃይ ጋር በተያያዘ በናይጄሪያ ተጨማሪ ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ
ባለፈው ታህሳስ ወር መጨረሻ የተሰነዘሩትን ጥቃቶች ተከትሎ፤ ትራምፕ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚቀጥሉ ፍንጭ ቢሰጡም ድርጊቱ የአንድ ጊዜ ብቻ ይሆናል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።
“ነገር ግን እነሱ [አሸባሪዎች] ክርስቲያኖችን መግደላቸውን የሚቀጥሉ ከሆነ ጥቃቱ በተደጋጋሚ የሚፈጸም ይሆናል” ሲሉ ለአንድ የአሜሪካ ጋዜጣ በሰጡት ቃለመጠይቅ ላይ ተናግረዋል።
ክርስቲያኖች ቀዳሚ ሰለባዎች ቢሆኑም በናይጄሪያ ሙስሊሞችም እንደሚገደሉ ትራምፕ ጠቅሰዋል።
የናይጄሪያ መንግሥት በሀገሪቱ “የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል” እየተፈጸመ ነው የሚሉ ክሶችን በተደጋጋሚ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X