የሱዳን የሽግግር ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን 400 ሴት እስረኞች እንዲፈቱና ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር የተያያዙ መዝገቦች እንዲመረመሩ አዘዙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሱዳን የሽግግር ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን 400 ሴት እስረኞች እንዲፈቱና ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር የተያያዙ መዝገቦች እንዲመረመሩ አዘዙ
የሱዳን የሽግግር ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን 400 ሴት እስረኞች እንዲፈቱና ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር የተያያዙ መዝገቦች እንዲመረመሩ አዘዙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.01.2026
ሰብስክራይብ

የሱዳን የሽግግር ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን 400 ሴት እስረኞች እንዲፈቱና ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር የተያያዙ መዝገቦች እንዲመረመሩ አዘዙ

እርምጃው የፍርድ ሂደቶችን ለማፋጠን እና የሕግ ጥበቃዎችን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።

አል-ቡርሃን፤ ከካርቱም በስተምዕራብ የሚገኘውን የኦምዱርማን የሴቶች እስረኛ ማረፊያ በጎበኙበት ወቅት ተያያዥ የገንዘብ ቅጣቶችም እንዲሰረዙ መመሪያ ሰጥተዋል።

የሕግ ሂደቱና የፍትሕ ሥርዓቱ እንዲገመገም የተደረገው የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እና የሀገሪቱን ልዩ ወቅታዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት በጦርነቱ ምክንያት የሚደርሱ ጉዳቶችን ለመቀነስ እንደሆነ አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0