ዲጂታል መታወቂያ ተቋማት ማንነትን ለማረጋገጥ በተናጠል ያወጡት የነበረውን ከፍተኛ ገንዘብ ያስቀራል - የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም

ሰብስክራይብ

ዲጂታል መታወቂያ ተቋማት ማንነትን ለማረጋገጥ በተናጠል ያወጡት የነበረውን ከፍተኛ ገንዘብ ያስቀራል - የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም

የፕሮግራሙ ዋና አስተባባሪ ዮዳሔ አርአያሥላሴ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ዲጂታል መታወቂያን ወደ ሥራ በማስገባት እና ከተቋማት አገልግሎት ጋር በማስተሳሰር የሕዝብ ሐብትን ከብክነት ማዳን እንደሚቻልም ገልጸዋል።

"እጅግ ጠቃሚ ከሆኑ የዲጂታል የሕዝብ መሠረተ ልማት ሥራዎች ውሰጥ አንዱ ዲጂታል መታወቂያ ነው። ይህን አሠራር በመተግበር ብቻ ተቋማት የሁሉም ደንበኞቻቸውን ማንነት ማረጋገጥ ይችላሉ" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0