የገንዘብ ማስተላለፊያዎች ዓለም አቀፍ መለኪያዎችን ያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራን ነው - ኢትስዊች

ሰብስክራይብ

የገንዘብ ማስተላለፊያዎች ዓለም አቀፍ መለኪያዎችን ያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራን ነው - ኢትስዊች

የኢትስዊች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ይልበስ አዲስ፤ ተቋሙ በገንዘብ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎች ላይ ጠንካራ የደኅንነት እና የአገልግሎት ቅልጥፍና ክትትል እንደሚያደርግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ደምበኞች ቀላል የአቀራረብ ሥርዓት እንዲኖራቸው እንሠራለን። ይህም በዚህ ብሔራዊ የእርስ በእርስ ትስስር መሠረተ ልማት (ኢትዮ-ፔይ) ተመዝኖ ብቁ መሆን አለበት። አሠራሩም ደንበኞች በራሳቸው እና በሌሎች የፋይናንስ ተቋማት የሚቀርቡ አገልግሎቶችን በአግባቡ መጠቀም ያስችላቸዋል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0