https://amh.sputniknews.africa
#viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች
#viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች
Sputnik አፍሪካ
#viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች “ድንበሮቻችንን፣ ንብረታችንን እና ሕዝባችንን ስለማስከበር ስንናገር፤ ይህንን ማለታችን ነው” ሲል የኡጋንዳ መንግሥት በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ ባወጣው መግለጫ የሕዝባዊ ሠራዊቱን... 09.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-09T19:35+0300
2026-01-09T19:35+0300
2026-01-09T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/09/2841684_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_297baf6bab7138c9536cc1f1d8cdc38f.jpg
#viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች “ድንበሮቻችንን፣ ንብረታችንን እና ሕዝባችንን ስለማስከበር ስንናገር፤ ይህንን ማለታችን ነው” ሲል የኡጋንዳ መንግሥት በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ ባወጣው መግለጫ የሕዝባዊ ሠራዊቱን ሙያዊ ብቃትና የውጊያ ዝግጁነቱን አጉልቶ አሳይቷል። የሠራዊቱ የሰላም ማስከበር ሚና “መረጋጋትን ያመጣ፣ የሰዎችን ሕይወት የታደገ እና ኡጋንዳ አስተማማኝ የሰላም አጋር መሆኗን ያስመሰከረ ነው” ሲልም ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች
Sputnik አፍሪካ
#viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች
2026-01-09T19:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/09/2841684_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_ed12ed9c8d127173e42d92d30f3d43c4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች
19:35 09.01.2026 (የተሻሻለ: 19:44 09.01.2026) #viral | ኡጋንዳ የመከላከያ ሠራዊቷን ጥንካሬ እና ዝግጁነት አሳየች
“ድንበሮቻችንን፣ ንብረታችንን እና ሕዝባችንን ስለማስከበር ስንናገር፤ ይህንን ማለታችን ነው” ሲል የኡጋንዳ መንግሥት በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ ባወጣው መግለጫ የሕዝባዊ ሠራዊቱን ሙያዊ ብቃትና የውጊያ ዝግጁነቱን አጉልቶ አሳይቷል።
የሠራዊቱ የሰላም ማስከበር ሚና “መረጋጋትን ያመጣ፣ የሰዎችን ሕይወት የታደገ እና ኡጋንዳ አስተማማኝ የሰላም አጋር መሆኗን ያስመሰከረ ነው” ሲልም ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X