የባለብዙ ወገን ሥርዓት ለዓለም ሰላም ምርጡ ዋስትና ነው - የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር

ሰብስክራይብ

የባለብዙ ወገን ሥርዓት ለዓለም ሰላም ምርጡ ዋስትና ነው - የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር

የደቡቡ ዓለም እየፈራረሰ ላለው የዓለም ሥርዓት አይነተኛ አማራጭ በሚያቀርብበት መንገድ ላይ መሆኑን ማህሙድ አሊ የሱፍ ከ2026 የቻይና አፍሪካ የሕዝብ ለሕዝብ ልውውጥ መድረክ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ለተነሳላቸው ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል።

"የባለብዙ ወገን ትብብር ያስፈልገናል። የደቡቡ ዓለም ይህን ሥርዓት ማጣት አይችልም። እርስ በእርስ ተያይዞ ለዓለም የሚጠቅም ሥርዓት ማምጣት እንደሚገባ አፍሪካ እና ቻይና ያምናሉ" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0