እንደ ቻይና ያሉ ወዳጅ ሀገራት የአፍሪካን መብት እና ጥቅም ለማስጠበቅ ተጨማሪ አቅም ናቸው - በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የአፍሪካ ኅብረት ቋሚ ተወካይ

ሰብስክራይብ

እንደ ቻይና ያሉ ወዳጅ ሀገራት የአፍሪካን መብት እና ጥቅም ለማስጠበቅ ተጨማሪ አቅም ናቸው - በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የአፍሪካ ኅብረት ቋሚ ተወካይ

አኅጉሪቱ ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም ሥርዓት ውስጥ በሁሉም ዘርፎች ወደፊት መራመድ እንድትችል የእውነተኛ አጋሮቿ ድጋፍ የላቀ እገዛ እንዳለው አምባሳደር አልሀጂ ሳርጆ ባህ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ከቻይና እና በዓለም ዙሪያ ካሉ ሌሎች ወዳጆቻችን ጋር መተባበር አለብን። ይህም ከአኅጉሪቱ ፍላጎት በተቃራኒ ሲነፍሱ ለምናያቸው ተግዳሮቶች ጠንካራ ምላሽ መስጠት ያስችለናል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0