https://amh.sputniknews.africa/20260109/2831584.html
የጀርመን ኢኮኖሚ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ሲሉ መራሄ መንግሥት ፍሬድሪክ ሜርዝ አስጠነቀቁ
የጀርመን ኢኮኖሚ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ሲሉ መራሄ መንግሥት ፍሬድሪክ ሜርዝ አስጠነቀቁ
Sputnik አፍሪካ
የጀርመን ኢኮኖሚ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ሲሉ መራሄ መንግሥት ፍሬድሪክ ሜርዝ አስጠነቀቁ እጅግ አስከፊው ሁኔታ እየታየ ያለው በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ መሆኑን የጀርመኑ መሪ አስታውቀዋል።"ይህ ሁኔታ አብዛኞቹን አነስተኛ እና መካከለኛ ንግዶች እንዲሁም... 09.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-09T11:28+0300
2026-01-09T11:28+0300
2026-01-09T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/09/2831430_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_1c8a67ecc80f9e1fceb0b69907c74da8.jpg
የጀርመን ኢኮኖሚ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ሲሉ መራሄ መንግሥት ፍሬድሪክ ሜርዝ አስጠነቀቁ እጅግ አስከፊው ሁኔታ እየታየ ያለው በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ መሆኑን የጀርመኑ መሪ አስታውቀዋል።"ይህ ሁኔታ አብዛኞቹን አነስተኛ እና መካከለኛ ንግዶች እንዲሁም አነስተኛ ማምረቻዎችን ይመለከታል" ሲሉ በቴሌቪዥን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።ደካማ የኢኮኖሚ ሁኔታው በጀርመን የሥራ ገበያ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል። ለጀርመን ገዥ ጥምረት አጋሮቻቸው በጻፉት ደብዳቤ፤ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ሁኔታ "አሳሳቢ" መሆኑን ገልጸው፤ 2026 ለጀርመን "በጣም አስቸጋሪ" ዓመት እንደሚሆን ቀደም ብለው አስጠንቅቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/09/2831430_44:0:756:534_1920x0_80_0_0_377e5dde406d58f295ecdaba4fc3dd62.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጀርመን ኢኮኖሚ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ሲሉ መራሄ መንግሥት ፍሬድሪክ ሜርዝ አስጠነቀቁ
11:28 09.01.2026 (የተሻሻለ: 11:34 09.01.2026) የጀርመን ኢኮኖሚ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ሲሉ መራሄ መንግሥት ፍሬድሪክ ሜርዝ አስጠነቀቁ
እጅግ አስከፊው ሁኔታ እየታየ ያለው በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ መሆኑን የጀርመኑ መሪ አስታውቀዋል።
"ይህ ሁኔታ አብዛኞቹን አነስተኛ እና መካከለኛ ንግዶች እንዲሁም አነስተኛ ማምረቻዎችን ይመለከታል" ሲሉ በቴሌቪዥን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።
ደካማ የኢኮኖሚ ሁኔታው በጀርመን የሥራ ገበያ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
ለጀርመን ገዥ ጥምረት አጋሮቻቸው በጻፉት ደብዳቤ፤ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ሁኔታ "አሳሳቢ" መሆኑን ገልጸው፤ 2026 ለጀርመን "በጣም አስቸጋሪ" ዓመት እንደሚሆን ቀደም ብለው አስጠንቅቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X