https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደ
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደየደቡብ አፍሪካ የንግድ ማኅበራት፣ የፖለቲካ ቡድኖች፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እና የድጋፍ ሰጪ ንቅናቄዎች በዛሬው ዕለት... 08.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-08T21:21+0300
2026-01-08T21:21+0300
2026-01-08T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/08/2829962_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1af91b6ccb4227e47b86420c355a3ed7.jpg
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደየደቡብ አፍሪካ የንግድ ማኅበራት፣ የፖለቲካ ቡድኖች፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እና የድጋፍ ሰጪ ንቅናቄዎች በዛሬው ዕለት ተሰባስበው አሜሪካ በሉዓላዊ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷን ማውገዛቸው ተዘግቧል። የብሪክስ ጋዜጠኞች ማሕበር ተባባሪ ሊቀ መንበር የሆኑት ኖንኩሉሌኮ ማንቱላ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ፣ በኢምፔሪያሊስት ኃይሎች ተፅዕኖ ስር ካሉ ሀገራት ጋር አጋርነት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። ይህ አጋርነት ከቬንዙዌላ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሩሲያ፣ ኢራን፣ ኢራቅ እና ሌሎች ሀገራት ጋርም መሆን እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል።“ከታሳሪነት ተላቅቀን የራሳችንን ሀብት መጠቀም እንድንችል፣ እያንዳንዱ የሚዲያ ባለሙያ እውነትን እንዲናገርና ሀሰተኛ ትርክቶችን ከመቀበል እንዲቆጠብ እንፈልጋለን” ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደ
2026-01-08T21:21+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/08/2829962_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_989b464ebb9d06721cbea435aef7905d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደ
21:21 08.01.2026 (የተሻሻለ: 21:24 08.01.2026) አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ የፈጸመችውን ጥቃትና የማዱሮን መታፈን በመቃወም በፕሪቶሪያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰልፍ ተካሄደ
የደቡብ አፍሪካ የንግድ ማኅበራት፣ የፖለቲካ ቡድኖች፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እና የድጋፍ ሰጪ ንቅናቄዎች በዛሬው ዕለት ተሰባስበው አሜሪካ በሉዓላዊ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷን ማውገዛቸው ተዘግቧል።
የብሪክስ ጋዜጠኞች ማሕበር ተባባሪ ሊቀ መንበር የሆኑት ኖንኩሉሌኮ ማንቱላ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ፣ በኢምፔሪያሊስት ኃይሎች ተፅዕኖ ስር ካሉ ሀገራት ጋር አጋርነት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። ይህ አጋርነት ከቬንዙዌላ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሩሲያ፣ ኢራን፣ ኢራቅ እና ሌሎች ሀገራት ጋርም መሆን እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል።
“ከታሳሪነት ተላቅቀን የራሳችንን ሀብት መጠቀም እንድንችል፣ እያንዳንዱ የሚዲያ ባለሙያ እውነትን እንዲናገርና ሀሰተኛ ትርክቶችን ከመቀበል እንዲቆጠብ እንፈልጋለን” ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X