#viral | ጊዜ ሲሮጥ ምስጋና ሲጎላ - 5 ሠዓታትን በ15 ሴኮንዶች

ሰብስክራይብ

#viral | ጊዜ ሲሮጥ ምስጋና ሲጎላ - 5 ሠዓታትን በ15 ሴኮንዶች

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በገና ዋዜማ የተካሄደው የአእላፋት ዘማሬ መርኃ–ግብር ከመክፈቻ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ 5 ሠዓታት ገደማ ፈጅቷል፡፡ ይህ ሁነትም በ15 ሴኮንዶች በቪዲዮ ተጠቃልሎ ቀርቧል።

አዘጋጁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ አጠቃላይ ማሕበር፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ምንስሉን አጋርቶት በርካቶች ተቀባብለውታል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0