#viral | ከ16 ዓመታት በፊት ያዘዛችውን ምርቶች ዘንድሮ የተረከበው ነጋዴ

ሰብስክራይብ

#viral | ከ16 ዓመታት በፊት ያዘዛችውን ምርቶች ዘንድሮ የተረከበው ነጋዴ

በሊቢያ ትሪፖሊ የሚገኝ አንድ ነጋዴ እ.ኤ.አ. በ2010 ያዘዛቸው የኖኪያ ስልኮች ለሁለት አስርት ዓመታት ከተጠጋ ግዜ ጥበቃ በኋላ በ2026 እጁ ላይ ሲገቡ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል።

ከ16 ዓመታት መዘግየት በኋላ አስቀድሞ ያዘዘው ጥቅልም በመጨረሻ ጥበቃው አብቅቶ በአዲሱ ዓመት ደርሶታል።

ነጋዴው ሳጥኑን ሲከፍት፣ "እነዚህ ስልኮች ናቸው ወይስ ጥንታዊ ቅርሶች?!" በማለት በግርምት ሲናገር ተደምጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0