የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አፍሪካ ሕብረት ዋና መሥሪያ ቤት ደረሱ

ሰብስክራይብ

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አፍሪካ ሕብረት ዋና መሥሪያ ቤት ደረሱ

ዋንግ ዪ፣ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርና ምክትላቸው ወደ አዳራሹ ሲደርሱ ከኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጋር መገናኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

ዋንግ፣ የቻይና-አፍሪካ የህዝብ ለህዝብ ልውውጦች ዓመት የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ ይሳተፋሉ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0