አሜሪካ የሩሲያን ማሪኔራ ነዳጅ ጫኝ መርከብን በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ "የአሜሪካን ማዕቀቦችን በመተላለፍ" በሚል መያዟን የአሜሪካ የአውሮፓ ዕዝ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ የሩሲያን ማሪኔራ ነዳጅ ጫኝ መርከብን በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ "የአሜሪካን ማዕቀቦችን በመተላለፍ" በሚል መያዟን የአሜሪካ የአውሮፓ ዕዝ አስታወቀ
አሜሪካ የሩሲያን ማሪኔራ ነዳጅ ጫኝ መርከብን በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ የአሜሪካን ማዕቀቦችን በመተላለፍ በሚል መያዟን የአሜሪካ የአውሮፓ ዕዝ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.01.2026
ሰብስክራይብ

አሜሪካ የሩሲያን ማሪኔራ ነዳጅ ጫኝ መርከብን በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ "የአሜሪካን ማዕቀቦችን በመተላለፍ" በሚል መያዟን የአሜሪካ የአውሮፓ ዕዝ አስታወቀ

​"እርምጃው (መያዙ) የምዕራባዊ ንፍቀ ክበብን ደኅንነት እና መረጋጋት አደጋ ላይ የሚጥሉ ማዕቀብ የተጣለባቸውን መርከቦች ላይ ያተኮረውን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አዋጅ ይደግፋል" ሲል የአሜሪካ የአውሮፓ ዕዝ ገልጿል።

​በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ዓለም አቀፍ ውኃዎች ውስጥ የነበረችውን እና የባሕር ላይ ሕግን ሙሉ በሙሉ ያከበረችውን የሩሲያ ባንዲራ ያላት ማሪኔራ የተባለችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ ያልተለመደ ሁኔታን በቅርበት እየተከታተለ እንደሆነ ገልጿል።

​የሩሲያ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ማሪኔራ ቀደም ሲል ቤላ 1 በመባል ትታወቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0