#viral | በፊሊፒንስ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በቀጥታ ይተላለፍ የነበረን ጋዜጣዊ መግለጫ አቋረጠ

ሰብስክራይብ

#viral | በፊሊፒንስ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በቀጥታ ይተላለፍ የነበረን  ጋዜጣዊ መግለጫ አቋረጠ

በዳቫዎ በግልጽ የተሰማው ድንገተኛው መንቀጥቀጥ ሰራተኞች እና የሁነቱ ተሳታፊዎች ሕንጻውን በፍጥነት ለቀው ወደ መጠለያ ቦታ እንዲሄዱ አስገድዷቸዋል፤ በዚህም በቀጥታ ስርጭት ላይ የነበረው መግለጫ ወዲያውኑ እንዲቆም ሆኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0