https://amh.sputniknews.africa
ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት አቅደዋል፤ ወረራ የማድረግ ሐሳብ የለም - ሩቢዮ
ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት አቅደዋል፤ ወረራ የማድረግ ሐሳብ የለም - ሩቢዮ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት አቅደዋል፤ ወረራ የማድረግ ሐሳብ የለም - ሩቢዮ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ለሕግ አውጪዎች እንደተናገሩት፤ አስተዳደሩ በግሪንላንድ ላይ የሰነዘረው ማስፈራሪያ ወታደራዊ ወረራ እንደሚካሄድ የሚያመለክት... 07.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-07T15:35+0300
2026-01-07T15:35+0300
2026-01-07T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/07/2815339_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_4749727dcc9c3e27970524cf76bb93b1.jpg
ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት አቅደዋል፤ ወረራ የማድረግ ሐሳብ የለም - ሩቢዮ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ለሕግ አውጪዎች እንደተናገሩት፤ አስተዳደሩ በግሪንላንድ ላይ የሰነዘረው ማስፈራሪያ ወታደራዊ ወረራ እንደሚካሄድ የሚያመለክት አይደለም። ይልቁንም ግቡ ደሴቲቱን ከዴንማርክ መግዛት እንደሆነ ዎል ስትሪት ጆርናል ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። ሩቢዮ ይህንን አስተያየት የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴዝ እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጄኔራል ዳን ኬይንን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለኮንግረስ መሪዎች በሰጡት ገለጻ ላይ ነው። ገለጻው በቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ላይ ስለታቀደው የቁጥጥር ስምሪት እና ስለ ሀገሪቱ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚያተኩር ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/07/2815339_44:0:756:534_1920x0_80_0_0_b63f2cb5489fdf1f4cc41249d0852ea3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት አቅደዋል፤ ወረራ የማድረግ ሐሳብ የለም - ሩቢዮ
15:35 07.01.2026 (የተሻሻለ: 15:44 07.01.2026) ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት አቅደዋል፤ ወረራ የማድረግ ሐሳብ የለም - ሩቢዮ
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ለሕግ አውጪዎች እንደተናገሩት፤ አስተዳደሩ በግሪንላንድ ላይ የሰነዘረው ማስፈራሪያ ወታደራዊ ወረራ እንደሚካሄድ የሚያመለክት አይደለም። ይልቁንም ግቡ ደሴቲቱን ከዴንማርክ መግዛት እንደሆነ ዎል ስትሪት ጆርናል ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ ዘግቧል።
ሩቢዮ ይህንን አስተያየት የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴዝ እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጄኔራል ዳን ኬይንን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለኮንግረስ መሪዎች በሰጡት ገለጻ ላይ ነው። ገለጻው በቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ላይ ስለታቀደው የቁጥጥር ስምሪት እና ስለ ሀገሪቱ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚያተኩር ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X