https://amh.sputniknews.africa
የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነ
የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነ
Sputnik አፍሪካ
የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነየሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው፤ በልደት ቅዳሴው ላይ ወታደሮች፣ ቤተሰቦቻቸው እና የመከላከያ ማኅበረሰቡ አባላት በጋራ ተገኝተዋል።እንደ... 07.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-07T14:10+0300
2026-01-07T14:10+0300
2026-01-07T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/07/2814339_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_31c919a69ea05b65319498962f586f46.jpg
የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነየሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው፤ በልደት ቅዳሴው ላይ ወታደሮች፣ ቤተሰቦቻቸው እና የመከላከያ ማኅበረሰቡ አባላት በጋራ ተገኝተዋል።እንደ ሚኒስቴሩ መግለጫ ከሆነ፤ የበዓሉን ቅዳሴ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አንድሬ ቤሎሶቭ እና ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተገኝተዋል። በሥምሪት ላይ ካሉ ወታደሮች ጋር ጎን ለጎን ቆመው በዓሉን አክብረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነ
Sputnik አፍሪካ
የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነ
2026-01-07T14:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/07/2814339_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_8a9c792d276ff60fddc521523fb9302f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነ
14:10 07.01.2026 (የተሻሻለ: 14:24 07.01.2026) የእምነት እና የአገልግሎት ገና - የሩሲያ ጦር ኃይሎች ካቴድራል ደማቅ የገና በዓል ሥነ-ሥርዓት አከናወነ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው፤ በልደት ቅዳሴው ላይ ወታደሮች፣ ቤተሰቦቻቸው እና የመከላከያ ማኅበረሰቡ አባላት በጋራ ተገኝተዋል።
እንደ ሚኒስቴሩ መግለጫ ከሆነ፤ የበዓሉን ቅዳሴ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አንድሬ ቤሎሶቭ እና ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተገኝተዋል። በሥምሪት ላይ ካሉ ወታደሮች ጋር ጎን ለጎን ቆመው በዓሉን አክብረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X