https://amh.sputniknews.africa
የሞሮኮ ቱሪዝም ታሪካዊ ሪከርድ፦ በ2025 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎች ሀገሪቱን ጎብኝተዋል - የቱሪዝም ሚኒስትር
የሞሮኮ ቱሪዝም ታሪካዊ ሪከርድ፦ በ2025 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎች ሀገሪቱን ጎብኝተዋል - የቱሪዝም ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የሞሮኮ ቱሪዝም ታሪካዊ ሪከርድ፦ በ2025 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎች ሀገሪቱን ጎብኝተዋል - የቱሪዝም ሚኒስትር "የሞሮኮ የቱሪዝም ዘርፍ ለውጡን ቀጥሏል" ሲሉ የሞሮኮ የቱሪዝም ሚኒስትር ፋጢማ-ዛህራ አሞር ዓመታዊው የቱሪዝም ውጤቱን ይፋ ሲያደርጉ... 06.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-06T19:49+0300
2026-01-06T19:49+0300
2026-01-06T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/06/2804373_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_4b6f476509b4a793815e7776099b6a7f.jpg
የሞሮኮ ቱሪዝም ታሪካዊ ሪከርድ፦ በ2025 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎች ሀገሪቱን ጎብኝተዋል - የቱሪዝም ሚኒስትር "የሞሮኮ የቱሪዝም ዘርፍ ለውጡን ቀጥሏል" ሲሉ የሞሮኮ የቱሪዝም ሚኒስትር ፋጢማ-ዛህራ አሞር ዓመታዊው የቱሪዝም ውጤቱን ይፋ ሲያደርጉ ተናግረዋል። • በ2025 19.8 ሚሊዮን ቱሪስቶች ሀገሪቱን የጎበኙ ይህም ከ2024 ጋር ሲነጻጸር በ14% ጭማሪ አለው። • ይህ ውጤት በቱሪዝም ገቢ ላይም ተንጸባርቋል። 124 ቢሊዮን ዲርሃም (13 ቢሊዮን ዶላር) አስገብቷል ይህም ከዓመት ዓመት በ19% ጨምሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/06/2804373_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_83743991c4e04f1bf6a6512441fc6b7f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሞሮኮ ቱሪዝም ታሪካዊ ሪከርድ፦ በ2025 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎች ሀገሪቱን ጎብኝተዋል - የቱሪዝም ሚኒስትር
19:49 06.01.2026 (የተሻሻለ: 19:54 06.01.2026) የሞሮኮ ቱሪዝም ታሪካዊ ሪከርድ፦ በ2025 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎች ሀገሪቱን ጎብኝተዋል - የቱሪዝም ሚኒስትር
"የሞሮኮ የቱሪዝም ዘርፍ ለውጡን ቀጥሏል" ሲሉ የሞሮኮ የቱሪዝም ሚኒስትር ፋጢማ-ዛህራ አሞር ዓመታዊው የቱሪዝም ውጤቱን ይፋ ሲያደርጉ ተናግረዋል።
• በ2025 19.8 ሚሊዮን ቱሪስቶች ሀገሪቱን የጎበኙ ይህም ከ2024 ጋር ሲነጻጸር በ14% ጭማሪ አለው።
• ይህ ውጤት በቱሪዝም ገቢ ላይም ተንጸባርቋል። 124 ቢሊዮን ዲርሃም (13 ቢሊዮን ዶላር) አስገብቷል ይህም ከዓመት ዓመት በ19% ጨምሯል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X