በደቡብ አፍሪካ የብሪቲሽ ካውንስል ደጃፍ እንግሊዝ የፍልስጤም ደጋፊ የሆኑ እስረኞችን እንድትፈታ የሚጠይቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

ሰብስክራይብ

በደቡብ አፍሪካ የብሪቲሽ ካውንስል ደጃፍ እንግሊዝ የፍልስጤም ደጋፊ የሆኑ እስረኞችን እንድትፈታ የሚጠይቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

የደቡብ አፍሪካ የሲቪል ማኅበረሰብ ቡድኖች የእንግሊዝ እና የእስራኤል ወታደራዊ ትብብርን በመቃወም ከ60 ቀናት በላይ የረሃብ አድማ ላይ ለሚገኙት የፍልስጤም አክሽን ተሟጋቾች አብሮነታቸውን ለመግለፅ ነው ሰልፉን ያካሄዱት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0