የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቅርቡ እውቅና በተሰጣት ተገንጣይዋ ሶማሊላንድ ጉብኝት እያደረጉ እንደሆነ ተዘገበ

ሰብስክራይብ

የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቅርቡ እውቅና በተሰጣት ተገንጣይዋ ሶማሊላንድ ጉብኝት እያደረጉ እንደሆነ ተዘገበ

የጊዲዮን ሳር ጉብኝት ዓላማ ከሶማሌላንድ መሪ አብዱራህማን አብዱላሂ ጋር "የሁለትዮሽ ግንኙነት ማሻሻያ መንገዶችን" መወያየት ነው ሲሉ የብሪታንያ ሚዲያዎች ምንጮችን ጠቅሰዋል።

ጉብኝቱ እስራኤል በታህሳስ 18 ግዛቲቱን እንደ ነጻ ሀገር በመቀበል ብቸኛዋ ሀገር የሆነችበት አወዛጋቢ ውሳኔ ከሶማሊያ፣ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እና ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጠንካራ ትችት ማስተናገዱን ተከትሎ የመጣ ነው።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ቪዲዮ ሳር እና የሶማሌላንድ መሪ በሃርጌሳ ሲንቀሳቀሱ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0