'እኔ ንፁህ ሰው ነኝ' ሲሉ ማዱሮ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ችሎት ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'እኔ ንፁህ ሰው ነኝ' ሲሉ ማዱሮ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ችሎት ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል
'እኔ ንፁህ ሰው ነኝ' ሲሉ ማዱሮ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ችሎት ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.01.2026
ሰብስክራይብ

'እኔ ንፁህ ሰው ነኝ' ሲሉ ማዱሮ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ችሎት ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል

ማዱሮ የስፔንኛ ቋንቋ አስተርጓሚን በመጠቀም ነበር ችሎት የዋሉት።

በማዱሮ የክስ መዝገብ የመጀመሪያ ችሎት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ዳኛው ኒኮላስ ማዱሮ ለቀጣዩ ችሎት መጋቢት 8፣ 2018 ዓ.ም ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0