https://amh.sputniknews.africa
ማዱሮ የዊኪሊክ መሥራች ጁሊያን አሳንጅን የቀድሞ ጠበቃን ቀጠሩ
ማዱሮ የዊኪሊክ መሥራች ጁሊያን አሳንጅን የቀድሞ ጠበቃን ቀጠሩ
Sputnik አፍሪካ
ማዱሮ የዊኪሊክ መሥራች ጁሊያን አሳንጅን የቀድሞ ጠበቃን ቀጠሩ በቁጥጥር ስር የዋሉት የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በማንሃተን በሚካሄደው የፍርድ ሂደት እንዲወክሏቸው ታዋቂውን የአሜሪካ የወንጀል ተከላካይ ጠበቃ ባሪ ፖላክን ቀጥረዋል።ፖላክ... 05.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-05T20:19+0300
2026-01-05T20:19+0300
2026-01-05T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/05/2791905_0:38:800:488_1920x0_80_0_0_dc280c06af22a4efc1a6cc40d1113a6a.jpg
ማዱሮ የዊኪሊክ መሥራች ጁሊያን አሳንጅን የቀድሞ ጠበቃን ቀጠሩ በቁጥጥር ስር የዋሉት የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በማንሃተን በሚካሄደው የፍርድ ሂደት እንዲወክሏቸው ታዋቂውን የአሜሪካ የወንጀል ተከላካይ ጠበቃ ባሪ ፖላክን ቀጥረዋል።ፖላክ ጁሊያን አሳንጅን ለረጅም ጊዜ በመወከል እና በጎርጎሮሳውያኑ 2024 የይግባኝ ስምምነቱን እና መለቀቁን በማገዝ የሚታወቁ ሲሆን፣ ከተያዘው የችሎት ቀጠሮ በፊት በኒውዮርክ ደቡባዊ ዲስትሪክት ፍርድ ቤት መቅረባቸውን አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/05/2791905_50:0:751:526_1920x0_80_0_0_6d9a7d9721e6d38f4c2430815362d625.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማዱሮ የዊኪሊክ መሥራች ጁሊያን አሳንጅን የቀድሞ ጠበቃን ቀጠሩ
20:19 05.01.2026 (የተሻሻለ: 20:24 05.01.2026) ማዱሮ የዊኪሊክ መሥራች ጁሊያን አሳንጅን የቀድሞ ጠበቃን ቀጠሩ
በቁጥጥር ስር የዋሉት የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በማንሃተን በሚካሄደው የፍርድ ሂደት እንዲወክሏቸው ታዋቂውን የአሜሪካ የወንጀል ተከላካይ ጠበቃ ባሪ ፖላክን ቀጥረዋል።
ፖላክ ጁሊያን አሳንጅን ለረጅም ጊዜ በመወከል እና በጎርጎሮሳውያኑ 2024 የይግባኝ ስምምነቱን እና መለቀቁን በማገዝ የሚታወቁ ሲሆን፣ ከተያዘው የችሎት ቀጠሮ በፊት በኒውዮርክ ደቡባዊ ዲስትሪክት ፍርድ ቤት መቅረባቸውን አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X