በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ለፈፀመችው ወረራ ሩሲያ የሰጠችው ምላሽ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ለፈፀመችው ወረራ ሩሲያ የሰጠችው ምላሽ
በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ለፈፀመችው ወረራ ሩሲያ የሰጠችው ምላሽ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.01.2026
ሰብስክራይብ

በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ለፈፀመችው ወረራ ሩሲያ የሰጠችው ምላሽ

የቫሲሊ ኔቤንዝያ መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች፦

አሜሪካ ማዱሮን ለመያዝ የፈፀመችው ድርጊት "ሽፍታነት" ነው፤ ሩሲያ ማዱሮንና ባለቤታቸው እንዲለቀቁ እየጠየቀች ነው።

ሩሲያ የውጭ ወረራ እየተጋፈጠ ለሚገኘው የቬንዙዌላ ሕዝብ ጠንካራ አጋርነቷን ትገልጻለች።

ዋሽንግተን በቬንዙዌላ ያላትን እውነተኛ ዓላማ ማለትም ሀብት ላይ ቁጥጥር ማድረግን ለመደበቅ እንኳን ባለመሞከሯ ሞስኮ በዘዴው ተደናግጣለች።

አሜሪካ ለእጅ አዙር ቅኝ-ግዛት አዲስ ግፊት እየሰጠች ነው።

ሩሲያ ቬንዙዌላ ውስጥ የሚደረገውን አሜሪካ-መር ዓለም አቀፍ ዘረፋ ተጨባጭ እና ሁሉን አቀፍ ግምገማ እንደሚያገኝ ተስፋ ታደርጋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0