ሩሲያ የአሜሪካ ማዱሮን መያዝ 'የሽፍታ አይነት' እርምጃ ስትል ምላሽ ሰጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የአሜሪካ ማዱሮን መያዝ 'የሽፍታ አይነት' እርምጃ ስትል ምላሽ ሰጠች
ሩሲያ የአሜሪካ ማዱሮን መያዝ 'የሽፍታ አይነት' እርምጃ ስትል ምላሽ ሰጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.01.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የአሜሪካ ማዱሮን መያዝ 'የሽፍታ አይነት' እርምጃ ስትል ምላሽ ሰጠች

በተባበሩት መንግሥታት የሩስያ ቋሚ ተወካይ፣ አሜሪካ ካራካስ ውስጥ በዋዛ ለፈጸመው ወንጀል ምንም አይነት አስረጅ ምክንያት ሊኖር አይችልም ብለዋል፡፡

አሜሪካ ራሷን ዓለም አቀፍ ዳኛ (ፈራጅ) አድርጋ እንድትመሠርት ሊፈቀድላት አይገባም ሲሉም አክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0