ኡጋንዳ ከምርጫ በፊት ‘ሕገ-ወጥ ሰልፎች’ በቀጥታ ማሰራጨትን አገደች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኡጋንዳ ከምርጫ በፊት ‘ሕገ-ወጥ ሰልፎች’ በቀጥታ ማሰራጨትን አገደች
ኡጋንዳ ከምርጫ በፊት ‘ሕገ-ወጥ ሰልፎች’ በቀጥታ ማሰራጨትን አገደች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.01.2026
ሰብስክራይብ

ኡጋንዳ ከምርጫ በፊት ‘ሕገ-ወጥ ሰልፎች’ በቀጥታ ማሰራጨትን አገደች

​“ሁከቶችን፣ ሕገ-ወጥ ሰልፎችን ወይም የአመጽ ድርጊቶችን በቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ ውጥረትን ሊያባብስና ሽብርን ሊያሰፍን ስለሚችል የተከለከለ ነው” ሲል የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።

​ሚኒስቴሩ በተጨማሪም የጥላቻ ንግግር፣ ጥቃትን የሚቀሰቅሱ ወይም የሚያነሳሱ ይዘቶችን ማጋራት ላይ እገዳ ጥሏል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0