የጊኒ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ማማዲ ዱምቡያ ፕሬዝዳንት መሆናቸውን በይፋ አወጀ
17:49 05.01.2026 (የተሻሻለ: 17:54 05.01.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የጊኒ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ማማዲ ዱምቡያ ፕሬዝዳንት መሆናቸውን በይፋ አወጀ
የምርጫ ሂደቱ መጠናቀቁን ተከትሎ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት በታህሳስ 19 የተካሄደውን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ በትናንትናው ዕለት ይፋ አድርገዋል።
ዱምቡያ 86.72 በመቶ የሚሆነውን ተቀባይነት ያለው ድምጽ በማግኘት ለ7 ዓመታት የሥልጣን ዘመን የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
የመራጮች ተሳትፎም 82.86 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል።
በአብዱላዬ የሮ ባልዴ የሚመራው የጊኒ ዴሞክራሲያዊ ግንባር አቅርቦት የነበረው የይግባኝ አቤቱታ በፓርቲው የራሱ እጩ ውድቅ ሆኗል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X