https://amh.sputniknews.africa/20260104/2782903.html
ጋና 'በአሜሪካ የተፈጸመውን የአንድ ወገን እና ያልተፈቀደ ወታደራዊ ወረራ' አወገዘች
ጋና 'በአሜሪካ የተፈጸመውን የአንድ ወገን እና ያልተፈቀደ ወታደራዊ ወረራ' አወገዘች
Sputnik አፍሪካ
ጋና 'በአሜሪካ የተፈጸመውን የአንድ ወገን እና ያልተፈቀደ ወታደራዊ ወረራ' አወገዘችአክራ ቅዳሜ ምሽት በቬንዙዌላ ላይ የተጀመረውን የአሜሪካ ወታደራዊ ዘመቻ በብርቱ አውግዛለች።መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ የአንድ ወገን ኃይል አጠቃቀም... 04.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-04T20:19+0300
2026-01-04T20:19+0300
2026-01-04T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2782749_0:3:800:453_1920x0_80_0_0_f86eca9c08fef23fc015a6f4cdee5afa.jpg
ጋና 'በአሜሪካ የተፈጸመውን የአንድ ወገን እና ያልተፈቀደ ወታደራዊ ወረራ' አወገዘችአክራ ቅዳሜ ምሽት በቬንዙዌላ ላይ የተጀመረውን የአሜሪካ ወታደራዊ ዘመቻ በብርቱ አውግዛለች።መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ የአንድ ወገን ኃይል አጠቃቀም የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን እና ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስ ነው ሲል በማውገዝ ከፍተኛ ስጋቱን ገልጿል። ጋና የሁኔታው ውጥረቶች በአስቸኳይ እንዲረግቡ እና ፕሬዝዳንት ማዱሮ እንዲለቀቁ ጠይቃለች፡፡ ራስን በራስ የማስተዳደር መርህን እንደምትደግፍ እና ማንኛውንም ዓይነት የቅኝ ግዛት ወይም የኢምፔሪያሊስት ምኞቶችን እንደምትቃወም በድጋሚ አረጋግጣለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2782749_96:0:704:456_1920x0_80_0_0_b8affc2ff4651808ca5e1fa0cf1544c5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋና 'በአሜሪካ የተፈጸመውን የአንድ ወገን እና ያልተፈቀደ ወታደራዊ ወረራ' አወገዘች
20:19 04.01.2026 (የተሻሻለ: 20:24 04.01.2026) ጋና 'በአሜሪካ የተፈጸመውን የአንድ ወገን እና ያልተፈቀደ ወታደራዊ ወረራ' አወገዘች
አክራ ቅዳሜ ምሽት በቬንዙዌላ ላይ የተጀመረውን የአሜሪካ ወታደራዊ ዘመቻ በብርቱ አውግዛለች።
መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ የአንድ ወገን ኃይል አጠቃቀም የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን እና ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስ ነው ሲል በማውገዝ ከፍተኛ ስጋቱን ገልጿል።
ጋና የሁኔታው ውጥረቶች በአስቸኳይ እንዲረግቡ እና ፕሬዝዳንት ማዱሮ እንዲለቀቁ ጠይቃለች፡፡ ራስን በራስ የማስተዳደር መርህን እንደምትደግፍ እና ማንኛውንም ዓይነት የቅኝ ግዛት ወይም የኢምፔሪያሊስት ምኞቶችን እንደምትቃወም በድጋሚ አረጋግጣለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X