https://amh.sputniknews.africa
የቀድሞው የትራምፕ አማካሪ ‘ዘለንስኪ አምባገነን ነው’ ብለው ተናገሩ
የቀድሞው የትራምፕ አማካሪ ‘ዘለንስኪ አምባገነን ነው’ ብለው ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የቀድሞው የትራምፕ አማካሪ ‘ዘለንስኪ አምባገነን ነው’ ብለው ተናገሩ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በወታደራዊ ሕግ (ማርሻል ሎው) ሽፋን የፖለቲካ ተቃዋሚዎቻቸውን እያሳደዱ ነው፣ ሲሉ የቀድሞው የዶናልድ ትራምፕ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክል ፍሊን ለስፑትኒክ... 04.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-04T19:40+0300
2026-01-04T19:40+0300
2026-01-04T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2781903_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_2198e20eb08cd232e25270e33507d999.jpg
የቀድሞው የትራምፕ አማካሪ ‘ዘለንስኪ አምባገነን ነው’ ብለው ተናገሩ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በወታደራዊ ሕግ (ማርሻል ሎው) ሽፋን የፖለቲካ ተቃዋሚዎቻቸውን እያሳደዱ ነው፣ ሲሉ የቀድሞው የዶናልድ ትራምፕ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክል ፍሊን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አክለውም የዩክሬን ፓርላማ አባላትን ጨምሮ የተለየ ሐሳብ የሚያራምዱ ሰዎች የመታሰር አደጋ ተጋርጦባቸዋል ሲሉ ገልጸዋል።ቀደም ሲል፣ ትራምፕ በዩክሬን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አለመካሄዱን በመጥቀስ፣ ዘለንስኪን “ያለ ምርጫ ያለ አምባገነን” ሲሉ የጠሯቸው ሲሆን፣ ኪዬቭ ምርጫ እንድታካሂድ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2781903_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_a152ee4a1c82dca61e32942b7b5dfed1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቀድሞው የትራምፕ አማካሪ ‘ዘለንስኪ አምባገነን ነው’ ብለው ተናገሩ
19:40 04.01.2026 (የተሻሻለ: 19:44 04.01.2026) የቀድሞው የትራምፕ አማካሪ ‘ዘለንስኪ አምባገነን ነው’ ብለው ተናገሩ
ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በወታደራዊ ሕግ (ማርሻል ሎው) ሽፋን የፖለቲካ ተቃዋሚዎቻቸውን እያሳደዱ ነው፣ ሲሉ የቀድሞው የዶናልድ ትራምፕ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክል ፍሊን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አክለውም የዩክሬን ፓርላማ አባላትን ጨምሮ የተለየ ሐሳብ የሚያራምዱ ሰዎች የመታሰር አደጋ ተጋርጦባቸዋል ሲሉ ገልጸዋል።
ቀደም ሲል፣ ትራምፕ በዩክሬን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አለመካሄዱን በመጥቀስ፣ ዘለንስኪን “ያለ ምርጫ ያለ አምባገነን” ሲሉ የጠሯቸው ሲሆን፣ ኪዬቭ ምርጫ እንድታካሂድ አሳስበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X