https://amh.sputniknews.africa/20260104/2780430.html
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ምልምል ወታደሮች አስመረቀ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ምልምል ወታደሮች አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ምልምል ወታደሮች አስመረቀ 🪖ለወራት ያሰለጠናቸው ተመራቂዎቹ የመሠረታዊ ውትድርናን እና የመሠረታዊ ኮማንዶ ምልመላ መስፈርቶችን ያሟሉ መሆናቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት... 04.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-04T19:18+0300
2026-01-04T19:18+0300
2026-01-04T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2780741_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_adc1825c82311cf75657b92524634fcd.jpg
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ምልምል ወታደሮች አስመረቀ 🪖ለወራት ያሰለጠናቸው ተመራቂዎቹ የመሠረታዊ ውትድርናን እና የመሠረታዊ ኮማንዶ ምልመላ መስፈርቶችን ያሟሉ መሆናቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ አስታውቋል፡፡ በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄነራል ሹማ አብደታ፣ ተመራቂዎቹ በቀጣይ ከኮማንዶ ከአየር ወለድ ከልዩ ኃይልና ፀረ-ሽብር እንዲሁም ከሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል ጋር ለመቀላቀል የሚያስችላቸውን ሥልጠና በብቃት እንዲወጡም አሳስበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2780741_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_7560de08dccec61521e7505d151a9d77.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ምልምል ወታደሮች አስመረቀ
19:18 04.01.2026 (የተሻሻለ: 19:34 04.01.2026) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ምልምል ወታደሮች አስመረቀ
🪖ለወራት ያሰለጠናቸው ተመራቂዎቹ የመሠረታዊ ውትድርናን እና የመሠረታዊ ኮማንዶ ምልመላ መስፈርቶችን ያሟሉ መሆናቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ አስታውቋል፡፡
በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄነራል ሹማ አብደታ፣ ተመራቂዎቹ በቀጣይ ከኮማንዶ ከአየር ወለድ ከልዩ ኃይልና ፀረ-ሽብር እንዲሁም ከሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል ጋር ለመቀላቀል የሚያስችላቸውን ሥልጠና በብቃት እንዲወጡም አሳስበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X