https://amh.sputniknews.africa/20260104/2779361.html
የዓለማችን ግዙፍ የነዳጅ ክምችት የት ይገኛል?
የዓለማችን ግዙፍ የነዳጅ ክምችት የት ይገኛል?
Sputnik አፍሪካ
የዓለማችን ግዙፍ የነዳጅ ክምችት የት ይገኛል? ቬንዙዌላ ከ303 ቢሊዮን በርሜል በላይ የሆነ የተረጋገጠ የነዳጅ ክምችት በመያዝ ሳዑዲ አረቢያን፣ ኢራንን፣ ካናዳን እና ኢራቅን ቀድማ በዓለም አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ከፍተኛ... 04.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-04T19:12+0300
2026-01-04T19:12+0300
2026-01-04T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2779207_0:220:640:580_1920x0_80_0_0_b38c759d515ee3c525a972cb2f33ae57.jpg
የዓለማችን ግዙፍ የነዳጅ ክምችት የት ይገኛል? ቬንዙዌላ ከ303 ቢሊዮን በርሜል በላይ የሆነ የተረጋገጠ የነዳጅ ክምችት በመያዝ ሳዑዲ አረቢያን፣ ኢራንን፣ ካናዳን እና ኢራቅን ቀድማ በዓለም አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመሰንዘር የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን እና ባለቤታቸውን ሲሊያ ፍሎሬስን በቁጥጥር ስር አውላ ከሀገር ካስወጣች በኋላ፣ የቬንዙዌላ ሰፊ የኢነርጂ ሀብት በድጋሚ በዓለም አቀፍ የጂኦፖለቲካዊ ፍላጎት ማዕከል ሆኗል። የሀገራትን የተረጋገጠ የነዳጅ ክምችት ደረጃ የሚያሳየውን የስፑትኒክን ኢንፎግራፊክ ከላይ ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2779207_0:160:640:640_1920x0_80_0_0_aee162d51a11a3bf2a8a14616c9b70d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዓለማችን ግዙፍ የነዳጅ ክምችት የት ይገኛል?
19:12 04.01.2026 (የተሻሻለ: 19:14 04.01.2026) የዓለማችን ግዙፍ የነዳጅ ክምችት የት ይገኛል?
ቬንዙዌላ ከ303 ቢሊዮን በርሜል በላይ የሆነ የተረጋገጠ የነዳጅ ክምችት በመያዝ ሳዑዲ አረቢያን፣ ኢራንን፣ ካናዳን እና ኢራቅን ቀድማ በዓለም አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመሰንዘር የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን እና ባለቤታቸውን ሲሊያ ፍሎሬስን በቁጥጥር ስር አውላ ከሀገር ካስወጣች በኋላ፣ የቬንዙዌላ ሰፊ የኢነርጂ ሀብት በድጋሚ በዓለም አቀፍ የጂኦፖለቲካዊ ፍላጎት ማዕከል ሆኗል።
የሀገራትን የተረጋገጠ የነዳጅ ክምችት ደረጃ የሚያሳየውን የስፑትኒክን ኢንፎግራፊክ ከላይ ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X