https://amh.sputniknews.africa
በዚምባብዌ በበዓላት ወቅት የጣለው ዝናብ የ61 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችንም አወደመ
በዚምባብዌ በበዓላት ወቅት የጣለው ዝናብ የ61 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችንም አወደመ
Sputnik አፍሪካ
በዚምባብዌ በበዓላት ወቅት የጣለው ዝናብ የ61 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችንም አወደመበሀገሪቱ በስፋት የጣለው ዝናብ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት መምሪያ ማስጠንቀቂያ እንዲያወጣ ያስገደደው ሲሆን፣ የዚምባብዌ ብሔራዊ የውኃ ባለሥልጣን... 04.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-04T15:31+0300
2026-01-04T15:31+0300
2026-01-04T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2775909_0:291:480:561_1920x0_80_0_0_066adf80267792212251cf635d220058.jpg
በዚምባብዌ በበዓላት ወቅት የጣለው ዝናብ የ61 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችንም አወደመበሀገሪቱ በስፋት የጣለው ዝናብ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት መምሪያ ማስጠንቀቂያ እንዲያወጣ ያስገደደው ሲሆን፣ የዚምባብዌ ብሔራዊ የውኃ ባለሥልጣን ደግሞ ከአማካይ በላይ በጣለው ዝናብ ምክንያት በርካታ ዋና ዋና ግድቦች መሙላታቸውን ወይም ለመሙላት መቃረባቸውን አስታውቋል።እስከ ታኅሣሥ 22 ድረስ የማኙቺ፣ የዦቭሄ እና የሲላላቡህዋ ግድቦች ሙሉ በሙሉ (100 %) የደረሱ ሲሆን፣ ቱግዊ-ሙኮሲ ግድብ ደግሞ 99.8 በመቶ ደርሷል። ባለሥልጣናት ዝናቡ መቀጠሉ ግድቦች እንዲተነፍሱ እና እንዲፈስሱ በማድረግ ላይ መሆኑን፣ ይህም በታችኛው ተፋሰስ በሚገኙ ማህበረሰቦች ላይ ስጋት መደቀኑን አስጠንቅቀዋል።በሀገር አቀፍ ደረጃ በአጠቃላይ 538 አባወራዎች በጉዳቱ የተጠቁ ሲሆን፣ የ10 ሰዎች መቁሰል ተመዝግቧል። ከ107 ሺህ ዶላር በላይ የጥገና ወጪ የሚጠይቅ የመሠረተ ልማት ውድመት ደርሷል።ጉዳቱ የደረሰባቸው ፦ ድልድዮች፣ መንገዶች፣ መጸዳጃ ቤቶች፣ የመስኖ ቅያሶች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት እና እስር ቤቶችን ያካትታሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በዚምባብዌ በበዓላት ወቅት የጣለው ዝናብ የ61 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችንም አወደመ
Sputnik አፍሪካ
በዚምባብዌ በበዓላት ወቅት የጣለው ዝናብ የ61 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችንም አወደመ
2026-01-04T15:31+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2775909_0:246:480:606_1920x0_80_0_0_d17543292a1823925221174949b05eba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia