https://amh.sputniknews.africa
በቬንዙዌላ ላይ የሚፈፀም የአሜሪካ ጥቃት ማንም አይደግፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በቬንዙዌላ ላይ የሚፈፀም የአሜሪካ ጥቃት ማንም አይደግፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
በቬንዙዌላ ላይ የሚፈፀም የአሜሪካ ጥቃት ማንም አይደግፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "ይህ ወረራ ምንም ዓይነት ድጋፍ አያገኝም፡፡ በመላው ዓለም፣ በሕግ እና በፖለቲካዊ እውነት የተወገዘ ጥቃት ነው" ሲሉ የቬንዙዌላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቫን ጊል... 04.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-04T14:39+0300
2026-01-04T14:39+0300
2026-01-04T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2775457_0:41:800:491_1920x0_80_0_0_50316bed170fa99f21172d2ef926569d.jpg
በቬንዙዌላ ላይ የሚፈፀም የአሜሪካ ጥቃት ማንም አይደግፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "ይህ ወረራ ምንም ዓይነት ድጋፍ አያገኝም፡፡ በመላው ዓለም፣ በሕግ እና በፖለቲካዊ እውነት የተወገዘ ጥቃት ነው" ሲሉ የቬንዙዌላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቫን ጊል ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ቬንዙዌላ የአሜሪካን ጥቃት የሚያወግዙ እና ከሀገሪቱ ጋር አጋርነታቸውን የሚገልጹ መልዕክቶች፣ እንዲሁም ለሕግ የበላይነት የሚሰጥ ድጋፍ እየደረሳት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።ጊል በተጨማሪም በቬንዙዌላ ላይ በተሰነዘረው የአሜሪካ ጥቃት ምክንያት "የላቲን አሜሪካ ሰላም ተረብሿል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2775457_46:0:755:532_1920x0_80_0_0_2632d891f337322a99e3e91d1041ca90.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በቬንዙዌላ ላይ የሚፈፀም የአሜሪካ ጥቃት ማንም አይደግፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
14:39 04.01.2026 (የተሻሻለ: 14:44 04.01.2026) በቬንዙዌላ ላይ የሚፈፀም የአሜሪካ ጥቃት ማንም አይደግፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
"ይህ ወረራ ምንም ዓይነት ድጋፍ አያገኝም፡፡ በመላው ዓለም፣ በሕግ እና በፖለቲካዊ እውነት የተወገዘ ጥቃት ነው" ሲሉ የቬንዙዌላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቫን ጊል ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ቬንዙዌላ የአሜሪካን ጥቃት የሚያወግዙ እና ከሀገሪቱ ጋር አጋርነታቸውን የሚገልጹ መልዕክቶች፣ እንዲሁም ለሕግ የበላይነት የሚሰጥ ድጋፍ እየደረሳት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
ጊል በተጨማሪም በቬንዙዌላ ላይ በተሰነዘረው የአሜሪካ ጥቃት ምክንያት "የላቲን አሜሪካ ሰላም ተረብሿል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X