https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ ‘ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም’ - ተንታኝ
አሜሪካ ‘ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም’ - ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ‘ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም’ - ተንታኝቬንዙዌላዊቷ ተንታኝ ፋኒ ሮዝ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ወረራ በመፈጸም የደቡብ አሜሪካዊቷን አገር ሀብት ለመቀማት አቅዳለች።አሜሪካ “ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም፤ የቬንዙዌላን... 04.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-04T14:08+0300
2026-01-04T14:08+0300
2026-01-04T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2775031_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_e9a2c004e237b6f32c967a2fecc0f88a.jpg
አሜሪካ ‘ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም’ - ተንታኝቬንዙዌላዊቷ ተንታኝ ፋኒ ሮዝ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ወረራ በመፈጸም የደቡብ አሜሪካዊቷን አገር ሀብት ለመቀማት አቅዳለች።አሜሪካ “ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም፤ የቬንዙዌላን ሕዝብ እውነተኛ ፍላጎት ችላ በማለት አገሪቱን አዲስ እንደገዛችው መጫወቻ ነው የምታያት” ሲሉ ሮዝ አጽንኦት ተሰጥተዋል።ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን “የቬንዙዌላን እና የጠቅላላውን የላቲን አሜሪካን ክብር የሚወክሉ ሰው ናቸው፤ ለዚህም ነው የአገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስከበር በመላ አገሪቱ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች እየተደረጉ ያሉት” ሲሉ ተንታኟ ደምድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/04/2775031_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_2d6c0d97a09bdc45525c0d145853aeca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ‘ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም’ - ተንታኝ
14:08 04.01.2026 (የተሻሻለ: 14:14 04.01.2026) አሜሪካ ‘ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም’ - ተንታኝ
ቬንዙዌላዊቷ ተንታኝ ፋኒ ሮዝ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ወረራ በመፈጸም የደቡብ አሜሪካዊቷን አገር ሀብት ለመቀማት አቅዳለች።
አሜሪካ “ዓለም አቀፍ ሕግን አትረዳም፤ የቬንዙዌላን ሕዝብ እውነተኛ ፍላጎት ችላ በማለት አገሪቱን አዲስ እንደገዛችው መጫወቻ ነው የምታያት” ሲሉ ሮዝ አጽንኦት ተሰጥተዋል።
ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን “የቬንዙዌላን እና የጠቅላላውን የላቲን አሜሪካን ክብር የሚወክሉ ሰው ናቸው፤ ለዚህም ነው የአገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስከበር በመላ አገሪቱ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች እየተደረጉ ያሉት” ሲሉ ተንታኟ ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X