የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቬንዙዌላ ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር የስልክ ውይይት አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቬንዙዌላ ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር የስልክ ውይይት አካሄዱ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቬንዙዌላ ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር የስልክ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.01.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቬንዙዌላ ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር የስልክ ውይይት አካሄዱ

ላቭሮቭ፤ በዚህ ወታደራዊ ጥቃት ወቅት ሩሲያ ከቬንዙዌላ ሕዝብ ጎን በጽናት አብራ እንደምትቆም መግለጻቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሩሲያ የቬንዙዌላን መንግሥት ፖሊሲዎች መደገፏን ትቀጥላለች ማለታቸውንም ሚኒስቴሩ አክሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0