https://amh.sputniknews.africa/20260103/2765591.html
የቬንዙዌላን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ አሜሪካ ሚና ይኖራታል - ትራምፕ
የቬንዙዌላን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ አሜሪካ ሚና ይኖራታል - ትራምፕ
Sputnik አፍሪካ
የቬንዙዌላን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ አሜሪካ ሚና ይኖራታል - ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ሌላ ግለሰብ የማዱሮን ቦታ እንዲይዝ መፍቀድ እንደማትችል ተናግረዋል።ትራምፕ አሜሪካ በቬንዙዌላ ሁለተኛ ጥቃት ልትሰነዝር... 03.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-03T17:29+0300
2026-01-03T17:29+0300
2026-01-03T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/03/2765437_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_3d5aa5f36e37a7534faeb803dc34549b.jpg
የቬንዙዌላን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ አሜሪካ ሚና ይኖራታል - ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ሌላ ግለሰብ የማዱሮን ቦታ እንዲይዝ መፍቀድ እንደማትችል ተናግረዋል።ትራምፕ አሜሪካ በቬንዙዌላ ሁለተኛ ጥቃት ልትሰነዝር እንደምትችልም ጠቁመዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከአንድ ሳምንት በፊት ከማዱሮ ጋር እንደተነጋገሩ እና በፈቃደኝነት እጅ እንዲሰጡ ዕድል አቅርበውላቸው እንደነበር ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/03/2765437_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_a74f41479be07225c241bf61715d3f39.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቬንዙዌላን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ አሜሪካ ሚና ይኖራታል - ትራምፕ
17:29 03.01.2026 (የተሻሻለ: 17:34 03.01.2026) የቬንዙዌላን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ አሜሪካ ሚና ይኖራታል - ትራምፕ
ዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ሌላ ግለሰብ የማዱሮን ቦታ እንዲይዝ መፍቀድ እንደማትችል ተናግረዋል።
ትራምፕ አሜሪካ በቬንዙዌላ ሁለተኛ ጥቃት ልትሰነዝር እንደምትችልም ጠቁመዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከአንድ ሳምንት በፊት ከማዱሮ ጋር እንደተነጋገሩ እና በፈቃደኝነት እጅ እንዲሰጡ ዕድል አቅርበውላቸው እንደነበር ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X