አሜሪካ ቬንዙዌላ ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ዙሪያ ዓለም አቀፍ ምላሾች

ሰብስክራይብ

አሜሪካ ቬንዙዌላ ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ዙሪያ ዓለም አቀፍ ምላሾች

ሩሲያ፣ ኩባ፣ ኮሎምቢያ፣ ቤላሩስ፣ ብራዚል እና ቺሊ የአሜሪካን ድርጊት አውግዘዋል። ቤላሩስ "አሜሪካ በቬንዙዌላ 'ቀጣይዋን ቬትናም' ትፈጥራለች" በማለት ሉካሼንኮ ቀደም ሲል የሰጡትን ማሳሰቢያ አስታውሳለች።

አርጀንቲና እና ፖላንድ በማዱሮ ቁጥጥር ሥር መዋል ዙሪያ አዎንታዊ ምላሽ ሰጥተዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስካሁን በይፋ ያለው ነገር የለም። የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ አሜሪካ እንድትታቀብ ጥሪ ቢያቀርቡም ኅብረቱ ማዱሮን ሕጋዊ ፕሬዚዳንት አድርጎ እንደማይመለከት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0