https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ ፕሬዚዳንት ማዱሮ እና ባለቤታቸው በኃይል ከቬንዙዌላ መወሰዳቸውን የሚገልጹ ዘገባዎች ‘በከፍተኛው እንዳሳሰቧት’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሞስኮ ፕሬዚዳንት ማዱሮ እና ባለቤታቸው በኃይል ከቬንዙዌላ መወሰዳቸውን የሚገልጹ ዘገባዎች ‘በከፍተኛው እንዳሳሰቧት’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ ፕሬዚዳንት ማዱሮ እና ባለቤታቸው በኃይል ከቬንዙዌላ መወሰዳቸውን የሚገልጹ ዘገባዎች ‘በከፍተኛው እንዳሳሰቧት’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ “በሁኔታው ዙሪያ በአስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጥ እንጠይቃለን” ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል። ድርጊቱ በእርግጥም... 03.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-03T15:09+0300
2026-01-03T15:09+0300
2026-01-03T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/03/2762295_0:21:800:471_1920x0_80_0_0_f44a3a30d442dc17130d4e841ed8935f.jpg
ሞስኮ ፕሬዚዳንት ማዱሮ እና ባለቤታቸው በኃይል ከቬንዙዌላ መወሰዳቸውን የሚገልጹ ዘገባዎች ‘በከፍተኛው እንዳሳሰቧት’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ “በሁኔታው ዙሪያ በአስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጥ እንጠይቃለን” ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል። ድርጊቱ በእርግጥም ተከስቶ ከሆነ ሊከበሩ የሚገቡ ቁልፍ የዓለም አቀፍ ሕግ መርሆችን ማለትም፤ የአንድን ነጻ ሀገር ሉዓላዊነት የሚጥስ እና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/03/2762295_73:0:728:491_1920x0_80_0_0_5f4a19aed161887ef4cc5193acafb261.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ ፕሬዚዳንት ማዱሮ እና ባለቤታቸው በኃይል ከቬንዙዌላ መወሰዳቸውን የሚገልጹ ዘገባዎች ‘በከፍተኛው እንዳሳሰቧት’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
15:09 03.01.2026 (የተሻሻለ: 15:14 03.01.2026) ሞስኮ ፕሬዚዳንት ማዱሮ እና ባለቤታቸው በኃይል ከቬንዙዌላ መወሰዳቸውን የሚገልጹ ዘገባዎች ‘በከፍተኛው እንዳሳሰቧት’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
“በሁኔታው ዙሪያ በአስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጥ እንጠይቃለን” ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል።
ድርጊቱ በእርግጥም ተከስቶ ከሆነ ሊከበሩ የሚገቡ ቁልፍ የዓለም አቀፍ ሕግ መርሆችን ማለትም፤ የአንድን ነጻ ሀገር ሉዓላዊነት የሚጥስ እና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X