https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ፤ አሜሪካ በቬንዙዌላ የወሰደችውን እርምጃ 'እጅግ አሳሳቢ እና የሚወገዝ' ስትል ገለጸችው
ሩሲያ፤ አሜሪካ በቬንዙዌላ የወሰደችውን እርምጃ 'እጅግ አሳሳቢ እና የሚወገዝ' ስትል ገለጸችው
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ፤ አሜሪካ በቬንዙዌላ የወሰደችውን እርምጃ 'እጅግ አሳሳቢ እና የሚወገዝ' ስትል ገለጸችው "እነዚህን ድርጊቶች ለመውሰድ ጥቅም ላይ የዋሉት ሰበቦች መሠረተ ቢስ ናቸው። የርዕዮተ ዓለም ጥላቻ ከተጨባኝ የንግድ እንዲሁም ተዓማኒ እና ተገማኝ ግንኙነት... 03.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-03T13:24+0300
2026-01-03T13:24+0300
2026-01-03T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/03/2760766_0:47:800:497_1920x0_80_0_0_c73052cd39ecdc37eb5552c719fb3094.jpg
ሩሲያ፤ አሜሪካ በቬንዙዌላ የወሰደችውን እርምጃ 'እጅግ አሳሳቢ እና የሚወገዝ' ስትል ገለጸችው "እነዚህን ድርጊቶች ለመውሰድ ጥቅም ላይ የዋሉት ሰበቦች መሠረተ ቢስ ናቸው። የርዕዮተ ዓለም ጥላቻ ከተጨባኝ የንግድ እንዲሁም ተዓማኒ እና ተገማኝ ግንኙነት በልጧል" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።መግለጫው ሩሲያ ከቬንዙዌላ ሕዝብ ጋር ያላትን አብሮነት እና የቦሊቪያ አመራር የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም እና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ የሚከተለውን አካሄድ እንደምትደግፍ አረጋግጧል።"የቬንዙዌላ ባለሥልጣናት እና የላቲን አሜሪካ ሀገራት መሪዎች የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲያደረግ ያቀረቡትን ጥሪ እንደግፋለን" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/03/2760766_38:0:763:544_1920x0_80_0_0_b2706e20d5cf2b797383665dd01b2c42.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ፤ አሜሪካ በቬንዙዌላ የወሰደችውን እርምጃ 'እጅግ አሳሳቢ እና የሚወገዝ' ስትል ገለጸችው
13:24 03.01.2026 (የተሻሻለ: 13:34 03.01.2026) ሩሲያ፤ አሜሪካ በቬንዙዌላ የወሰደችውን እርምጃ 'እጅግ አሳሳቢ እና የሚወገዝ' ስትል ገለጸችው
"እነዚህን ድርጊቶች ለመውሰድ ጥቅም ላይ የዋሉት ሰበቦች መሠረተ ቢስ ናቸው። የርዕዮተ ዓለም ጥላቻ ከተጨባኝ የንግድ እንዲሁም ተዓማኒ እና ተገማኝ ግንኙነት በልጧል" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
መግለጫው ሩሲያ ከቬንዙዌላ ሕዝብ ጋር ያላትን አብሮነት እና የቦሊቪያ አመራር የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም እና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ የሚከተለውን አካሄድ እንደምትደግፍ አረጋግጧል።
"የቬንዙዌላ ባለሥልጣናት እና የላቲን አሜሪካ ሀገራት መሪዎች የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲያደረግ ያቀረቡትን ጥሪ እንደግፋለን" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X