https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ
ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ ዮናስ አዘዘ፤ ሩሲያ ከሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ በርካቶች የሚያደንቋቸው ድንቅ የእግር ኳስ ጥበበኞችን ማፍራቷን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው... 02.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-02T20:04+0300
2026-01-02T20:04+0300
2026-01-02T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2754748_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9f4298a37526c791fadc3f3737068a47.jpg
ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ ዮናስ አዘዘ፤ ሩሲያ ከሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ በርካቶች የሚያደንቋቸው ድንቅ የእግር ኳስ ጥበበኞችን ማፍራቷን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ አስታውሷል። "ግብ ጠባቂ ሆኖ ባሎን ዶር ያሸነፈ ብቸኛው ተጫዋች ሩሲያዊው ሌቭ ያሺን ነው። በ1994 ዓለም ዋንጫ በአንድ ጨዋታ አምስት ጎል ያስቆጠረ አጥቂ (ኦሌግ ሳሌንኮ) ያፈራች ሀገርም ናት ሩሲያ። እስከ ፍፃሜ የደረሱበት የዩሮ 88 ቡድን ድንቅ ነበር" ብሏል።የስፖርት ጋዜጠኛው ሀገሪቱ ከእግር ኳስ ባሻገር በጂምናስቲክስ እና በበረዶ ስፖሮቶች ላይ ያላትን አሻራም አንስቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ
2026-01-02T20:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2754748_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_b3c22b32d52acd927b09fd1cf7032e4b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ
20:04 02.01.2026 (የተሻሻለ: 20:14 02.01.2026) ሩሲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ግዙፍ ስም የተከሉ ተጫዋቾች ሀገር ናት - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ
ዮናስ አዘዘ፤ ሩሲያ ከሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ በርካቶች የሚያደንቋቸው ድንቅ የእግር ኳስ ጥበበኞችን ማፍራቷን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ አስታውሷል።
"ግብ ጠባቂ ሆኖ ባሎን ዶር ያሸነፈ ብቸኛው ተጫዋች ሩሲያዊው ሌቭ ያሺን ነው። በ1994 ዓለም ዋንጫ በአንድ ጨዋታ አምስት ጎል ያስቆጠረ አጥቂ (ኦሌግ ሳሌንኮ) ያፈራች ሀገርም ናት ሩሲያ። እስከ ፍፃሜ የደረሱበት የዩሮ 88 ቡድን ድንቅ ነበር" ብሏል።
የስፖርት ጋዜጠኛው ሀገሪቱ ከእግር ኳስ ባሻገር በጂምናስቲክስ እና በበረዶ ስፖሮቶች ላይ ያላትን አሻራም አንስቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X