https://amh.sputniknews.africa
ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ከዓለም አቀፍ የባንክ አሰራሮች አንጻር ዕድሎችና ተግዳሮቶች
ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ከዓለም አቀፍ የባንክ አሰራሮች አንጻር ዕድሎችና ተግዳሮቶች
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል የሚለውን ጉዳይ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ... 02.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-02T19:32+0300
2026-01-02T19:32+0300
2026-01-02T19:32+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2753717_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_640256bbc640095b1df0314c247c74f4.jpg
ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ከዓለም አቀፍ የባንክ አሰራሮች አንጻር ዕድሎችና ተግዳሮቶች
Sputnik አፍሪካ
''ሀገር ሊያድግና ሊለወጥ የሚችለው በውስጥ አቅም ነው፤ በብድርና ድጋፍ ብቻ የተለወጠ ሀገር የለም። ስለዚህ የውስጥ አቅምን በሚገባ አውጥቶ መጠቀም ያስፈልጋል '' ሲሉ በባንክ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያካበቱት አሰቻለሁ ታምሩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል የሚለውን ጉዳይ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያካበቱት አሰቻለሁ ታምሩ ጋር ቃኝተናቸዋል።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ የአዝዕርቶችን አቅም በማሳደግ፣ ምርታማነትን በመጨመር እና የስርዓተ ምግብ ጥራቶችን ማሳደግ በተመለከተ ከአግሮኖሚስቱና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል ዳይሬከተር ዘነበ መኮንን(ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል የሚለውን ጉዳይ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያካበቱት አሰቻለሁ ታምሩ ጋር ቃኝተናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ የአዝዕርቶችን አቅም በማሳደግ፣ ምርታማነትን በመጨመር እና የስርዓተ ምግብ ጥራቶችን ማሳደግ በተመለከተ ከአግሮኖሚስቱና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል ዳይሬከተር ዘነበ መኮንን(ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2753717_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_bb114771a17f98ef29d83a8535936963.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ከዓለም አቀፍ የባንክ አሰራሮች አንጻር ዕድሎችና ተግዳሮቶች
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ሀገር ሊያድግና ሊለወጥ የሚችለው በውስጥ አቅም ነው፤ በብድርና ድጋፍ ብቻ የተለወጠ ሀገር የለም። ስለዚህ የውስጥ አቅምን በሚገባ አውጥቶ መጠቀም ያስፈልጋል '' ሲሉ በባንክ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያካበቱት አሰቻለሁ ታምሩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል የሚለውን ጉዳይ
በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያካበቱት አሰቻለሁ ታምሩ ጋር ቃኝተናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ የአዝዕርቶችን አቅም በማሳደግ፣ ምርታማነትን በመጨመር እና የስርዓተ ምግብ ጥራቶችን ማሳደግ በተመለከተ
ከአግሮኖሚስቱና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል ዳይሬከተር ዘነበ መኮንን(ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox