ሶማሊላንድ ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የወታደራዊ ስምምነት እንደሌላት ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሶማሊላንድ ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የወታደራዊ ስምምነት እንደሌላት ገለፀች
ሶማሊላንድ ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የወታደራዊ ስምምነት እንደሌላት ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.01.2026
ሰብስክራይብ

ሶማሊላንድ ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የወታደራዊ ስምምነት እንደሌላት ገለፀች

ራሷን ራስ ገዝ ነጻ መንግሥት አድርጋ ያወጀችው ሶማሊላንድ፤ ለእስራኤል እውቅና በምላሹ የእስራኤል ወታደራዊ ካምፕ እንዲገነባ ወይም ፍልስጤማውያን እንዲሰፍሩ ተስማምታለች የሚሉ መረጃዎችን አስተባብላለች።

◻ በሶማሊያ ፕሬዚዳንት የቀረበው ይህ ክስ፤ በሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሐመድ ቢሂ ዮኒስ "ሀሰተኛ ውንጀላ" ተብሎ ውድቅ ተደርጓል።

እስራኤል በቅርቡ ለሶማሊላንድ ሉዓላዊነት በሰጠችው እውቅና፤ በቀይ ባሕር የሚታየውን ውጥረት ለመቀልበስ በስትራቴጂካዊው የኤደን ባሕረ ሰላጤ ቀጣና ቁልፍ አጋርነት የፈጠረችበት እንደሆነ አድርጋ ትመለከተዋልች፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0