https://amh.sputniknews.africa
ከሕዝብ ወደ 1.5 ቢሊዮን ያህል ብር በመሰብሰብ “ያጭበረበሩ” ቤት አልሚዎች በክስ ሂደት ላይ መሆናቸው ተገለፀ
ከሕዝብ ወደ 1.5 ቢሊዮን ያህል ብር በመሰብሰብ “ያጭበረበሩ” ቤት አልሚዎች በክስ ሂደት ላይ መሆናቸው ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ከሕዝብ ወደ 1.5 ቢሊዮን ያህል ብር በመሰብሰብ “ያጭበረበሩ” ቤት አልሚዎች በክስ ሂደት ላይ መሆናቸው ተገለፀበ2017 በጀት ዓመት፤ “የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን” በሚል “በሰፊው የማጭበርበር ሥራ ላይ የተሰማሩ” ቤት አልሚ ተቋማት እና ግለሰቦች... 02.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-02T17:45+0300
2026-01-02T17:45+0300
2026-01-02T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2751210_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_1b3064f418e61eb065f73a0799041d40.jpg
ከሕዝብ ወደ 1.5 ቢሊዮን ያህል ብር በመሰብሰብ “ያጭበረበሩ” ቤት አልሚዎች በክስ ሂደት ላይ መሆናቸው ተገለፀበ2017 በጀት ዓመት፤ “የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን” በሚል “በሰፊው የማጭበርበር ሥራ ላይ የተሰማሩ” ቤት አልሚ ተቋማት እና ግለሰቦች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሯ ይህን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሕዝብ ስም የሚፈጸሙ የተለያዩ ወንጀሎችን በመመከላከል፣ ጥፋተኞችን በሕግ ተጠያቂ ከማድረግ አንጻር ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። “ከሕዝብ ንብረት ሰብስበው ከዳር ሳያደርሱ የሚሰወሩ እና የሚጠፉ አካላት ላይ የወንጀል ተጠያቂነትን እያሰፈንን እንገኛለን” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2751210_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_65607b966c04c0d06b68334f0ea2d9eb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከሕዝብ ወደ 1.5 ቢሊዮን ያህል ብር በመሰብሰብ “ያጭበረበሩ” ቤት አልሚዎች በክስ ሂደት ላይ መሆናቸው ተገለፀ
17:45 02.01.2026 (የተሻሻለ: 17:54 02.01.2026) ከሕዝብ ወደ 1.5 ቢሊዮን ያህል ብር በመሰብሰብ “ያጭበረበሩ” ቤት አልሚዎች በክስ ሂደት ላይ መሆናቸው ተገለፀ
በ2017 በጀት ዓመት፤ “የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን” በሚል “በሰፊው የማጭበርበር ሥራ ላይ የተሰማሩ” ቤት አልሚ ተቋማት እና ግለሰቦች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ ተናግረዋል፡፡
ሚኒስትሯ ይህን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሕዝብ ስም የሚፈጸሙ የተለያዩ ወንጀሎችን በመመከላከል፣ ጥፋተኞችን በሕግ ተጠያቂ ከማድረግ አንጻር ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።
“ከሕዝብ ንብረት ሰብስበው ከዳር ሳያደርሱ የሚሰወሩ እና የሚጠፉ አካላት ላይ የወንጀል ተጠያቂነትን እያሰፈንን እንገኛለን” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X