የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና ፖሊሲ የላቀ ውጤት እያስመዘገበ ነው - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና ፖሊሲ የላቀ ውጤት እያስመዘገበ ነው - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

መንግሥት ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ እና በሀገር ውስጥ ለሚገጣጠሙ የኤሌክትሪክ መኪናዎች የቀረጥ እና የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ላይ መሆኑን ደንጌ ቦሩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያ በነዳጅ የሚሠሩ መኪናዎች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ አግዳለች። ይህም ለኤሌክትሪክ መኪና የተለያዩ ኢኒሼቲቮችን ለማስተዋወቅ ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤሌክትሪክ መኪናዎች ከ115 ሺህ ተሻግረዋል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0