https://amh.sputniknews.africa
ምዕራባውያን በኪዬቭ ወንጀሎች ዙሪያ የሚከተሉትን "ስልታዊ ዝምታ" አልተዉም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ምዕራባውያን በኪዬቭ ወንጀሎች ዙሪያ የሚከተሉትን "ስልታዊ ዝምታ" አልተዉም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ምዕራባውያን በኪዬቭ ወንጀሎች ዙሪያ የሚከተሉትን "ስልታዊ ዝምታ" አልተዉም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይበአዲስ ዓመት ዋዜማ በሄርሶን ክልል በሚገኝ አንድ ካፌ ላይ በዩክሬን ድሮን በተፈጸመው ጥቃት የደረሰውን የጉዳት መጠን አስመልክቶ... 02.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-02T11:20+0300
2026-01-02T11:20+0300
2026-01-02T11:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2746423_0:176:799:625_1920x0_80_0_0_4a52a2755b3c240ec86adb85dd88a953.jpg
ምዕራባውያን በኪዬቭ ወንጀሎች ዙሪያ የሚከተሉትን "ስልታዊ ዝምታ" አልተዉም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይበአዲስ ዓመት ዋዜማ በሄርሶን ክልል በሚገኝ አንድ ካፌ ላይ በዩክሬን ድሮን በተፈጸመው ጥቃት የደረሰውን የጉዳት መጠን አስመልክቶ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ለቀረቡ ጥርጣሬዎች ማሪያ ዛካሮቫ ምላሽ ሰጥተዋል። ዛካሮቫ "ጥርጣሬ ካለ፣ ጥርጣሬው ያለው በሚጠራጠሩት አካላት ኅቀኝነት ላይ ብቻ ነው" ብለዋል።"ህሊና የላችሁም? እል ነበር፤ ነገር ግን እንደሌላችሁ ስለማውቅ አልለውም። ምዕራባውያን ለዓመታት የባንኮቫን (የዩክሬን ፕሬዚዳንት አስተዳደር) የሽብር ጥቃቶች እያዩ እንዳላዩ የሚያልፉበትን 'ስልታዊ ዝምታ' አልተዉም" ሲሉ ዛካሮቫ ደምድመዋል። ሁለት ታዳጊዎችን ጨምሮ በጥቃቱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ24 ወደ 27 ከፍ እንዳለ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ መረጃ አመልክቷል። በተጨማሪም 50 የሚሆኑ ሰዎች ቆስለዋል፡፡ ጥቃቱ በተፈጸመ ማግስት 5 ህጻናትን ጨምሮ 14 ሰዎች በሆስፒታል ህክምና ላይ ይገኛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/02/2746423_0:101:799:700_1920x0_80_0_0_2898e4d81305e8af7cc590e92096810f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምዕራባውያን በኪዬቭ ወንጀሎች ዙሪያ የሚከተሉትን "ስልታዊ ዝምታ" አልተዉም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
11:20 02.01.2026 (የተሻሻለ: 11:24 02.01.2026) ምዕራባውያን በኪዬቭ ወንጀሎች ዙሪያ የሚከተሉትን "ስልታዊ ዝምታ" አልተዉም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
በአዲስ ዓመት ዋዜማ በሄርሶን ክልል በሚገኝ አንድ ካፌ ላይ በዩክሬን ድሮን በተፈጸመው ጥቃት የደረሰውን የጉዳት መጠን አስመልክቶ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ለቀረቡ ጥርጣሬዎች ማሪያ ዛካሮቫ ምላሽ ሰጥተዋል። ዛካሮቫ "ጥርጣሬ ካለ፣ ጥርጣሬው ያለው በሚጠራጠሩት አካላት ኅቀኝነት ላይ ብቻ ነው" ብለዋል።
"ህሊና የላችሁም? እል ነበር፤ ነገር ግን እንደሌላችሁ ስለማውቅ አልለውም። ምዕራባውያን ለዓመታት የባንኮቫን (የዩክሬን ፕሬዚዳንት አስተዳደር) የሽብር ጥቃቶች እያዩ እንዳላዩ የሚያልፉበትን 'ስልታዊ ዝምታ' አልተዉም" ሲሉ ዛካሮቫ ደምድመዋል።
ሁለት ታዳጊዎችን ጨምሮ በጥቃቱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ24 ወደ 27 ከፍ እንዳለ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ መረጃ አመልክቷል። በተጨማሪም 50 የሚሆኑ ሰዎች ቆስለዋል፡፡ ጥቃቱ በተፈጸመ ማግስት 5 ህጻናትን ጨምሮ 14 ሰዎች በሆስፒታል ህክምና ላይ ይገኛሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X