#viral | የጓቲማላው እሳተ ገሞራ የዘመን መለወጫ ዋዜማን ድባብ ተቀላቅሎ ፈነዳ

ሰብስክራይብ

#viral | የጓቲማላው እሳተ ገሞራ የዘመን መለወጫ ዋዜማን ድባብ ተቀላቅሎ ፈነዳ

የ3,763 ሜትር ከፍታ ያለውና 230 ሺህ ዓመታትን ያስቆጠረው ተደራራቢ እሳተ ገሞራ (ስትራቶቮልካኖ)፤ ከ2002 ጀምሮ ያለማቋረጥ ፍንዳታ በማመንጨት በዓለም ላይ ብቸኛው ተደርጎ የሚጠቀስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0