https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የዘመን መለወጫ ዋዜማ ጥቃት እንዲያወግዝ ጠየቀች
ሞስኮ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የዘመን መለወጫ ዋዜማ ጥቃት እንዲያወግዝ ጠየቀች
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የዘመን መለወጫ ዋዜማ ጥቃት እንዲያወግዝ ጠየቀች“የዩክሬን ታጣቂ ኃይሎች ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሕግን በመጣስ የፈጸሙትን ይህን ሆን ተብሎ የተደረገ ጥቃት የተባበሩት መንግሥታት... 01.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-01T19:46+0300
2026-01-01T19:46+0300
2026-01-01T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2744892_0:32:800:482_1920x0_80_0_0_023581a07334235d3a72c8618b6a9b14.jpg
ሞስኮ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የዘመን መለወጫ ዋዜማ ጥቃት እንዲያወግዝ ጠየቀች“የዩክሬን ታጣቂ ኃይሎች ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሕግን በመጣስ የፈጸሙትን ይህን ሆን ተብሎ የተደረገ ጥቃት የተባበሩት መንግሥታት ያለምንም መዘግየት በይፋ እንዲያወግዝ እና አጥፊዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ ድጋፍ እንዲያደርግ እጠይቃለሁ” ሲሉ የሩሲያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ታቲያና ሞስካልኮቫ ተናግረዋል።የዩክሬን ናዚዎች “በሄርሶን ክልል ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ የፈሪ እና የታቀደ ጥቃት ፈጽመዋል” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። የዩክሬን ኃይሎች በዘመን መለወጫ ዋዜማ ሌሊት በሩሲያ የሄርሶን ክልል በሚገኝ አንድ ካፌ እና ሆቴል ላይ በሶስት ድሮኖች ጥቃት መፈጸማቸውን የክልሉ አስተዳዳሪ ቭላድሚር ሳልዶ አስታውቀዋል። በጥቃቱም ከ20 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፤ ከ50 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን ገልጸዋል።ኪዬቭ በዛሬው ዕለት በፈፀመችው ተጨማሪ የሽብር ተግባር በክልሉ በሚገኝ አንድ የንጹሃን መኪና ላይ ጥቃት በመሰንዘር የአምስት ዓመት ታዳጊ ህፃን ህይወት መቅጠፏንም ይፋ አድርገዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2744892_58:0:743:514_1920x0_80_0_0_43e105f470e8bed3c6af275621bd1eba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የዘመን መለወጫ ዋዜማ ጥቃት እንዲያወግዝ ጠየቀች
19:46 01.01.2026 (የተሻሻለ: 19:54 01.01.2026) ሞስኮ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የዘመን መለወጫ ዋዜማ ጥቃት እንዲያወግዝ ጠየቀች
“የዩክሬን ታጣቂ ኃይሎች ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሕግን በመጣስ የፈጸሙትን ይህን ሆን ተብሎ የተደረገ ጥቃት የተባበሩት መንግሥታት ያለምንም መዘግየት በይፋ እንዲያወግዝ እና አጥፊዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ ድጋፍ እንዲያደርግ እጠይቃለሁ” ሲሉ የሩሲያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ታቲያና ሞስካልኮቫ ተናግረዋል።
የዩክሬን ናዚዎች “በሄርሶን ክልል ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ የፈሪ እና የታቀደ ጥቃት ፈጽመዋል” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
የዩክሬን ኃይሎች በዘመን መለወጫ ዋዜማ ሌሊት በሩሲያ የሄርሶን ክልል በሚገኝ አንድ ካፌ እና ሆቴል ላይ በሶስት ድሮኖች ጥቃት መፈጸማቸውን የክልሉ አስተዳዳሪ ቭላድሚር ሳልዶ አስታውቀዋል። በጥቃቱም ከ20 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፤ ከ50 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን ገልጸዋል።
ኪዬቭ በዛሬው ዕለት በፈፀመችው ተጨማሪ የሽብር ተግባር በክልሉ በሚገኝ አንድ የንጹሃን መኪና ላይ ጥቃት በመሰንዘር የአምስት ዓመት ታዳጊ ህፃን ህይወት መቅጠፏንም ይፋ አድርገዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X